-

Designed and Developed By
INTAPS Consultancy Plc
Copy right diredawa city administration 2007

More

የድሬደዋ 105ኛ ዓመት የምስረታ በአል በአገር ውስጥና በውጭ አገር የሚኖሩ የድሬደዋ ተወላጆችና ወዳጆች በሚገኙት በደማቅ ትኩረት እና አድናቆት በሚፍጥር ሁኔታ ለማክበር የተለያዩ ዝግጅቶች ይካሄዳሉ።

 
ሆናቸው ተገለጸ፡፡
  

   የድሬዳዋን የኢንቨስትመንት አማራጮች በስራት በማስተዋወቅ የአስተዳደሩን ልማት ለማፋጠን በርካታ ተግባራት በመከናወን ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡

105ኛ የድሬዳዋ የምስረታ ነዓላ ለማክበር የተቋቋመው ኮሚቴ የአዲስ አበባ አስተዳዳሪ አቶ መሰለ መኮንን በዓሉን በማስመልከት ሚካሄደው ኤግዚቪሽን ባዛርና ቴሌቶን ላይ በርካታ ባለሀብቶችና ኢንቨስተሮች የሚሳተፉ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡

የሚሊኒየሙ የከተማይቱን ህዳሴ እውን ለማድረግ ይቻል ዘንድ የድሬዳዋ ተወላጆችንና ተወላጆችን በማስተባበር ህዳር 26 በሸራተን አዲስ የራት ግብዣ የሚካሄድ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ድሬዳዋ የምስራቅ ኢትዩጵያ የንግድ የኢንደስቱሪና የአገልግሎት ማዕከል እንድትሆን ለማስቻል በአስተዳደሩ ያሉ የኢንቨስትመት አማራጮች በስፋትና ተከታታይነት ባለው መልኩ የሚተዋወቁ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡

በዓሉን በማስመልከት ለሚሰሩ የህዝብ ግንኙነት ስራዎች ዕውቅ አርቲስቶችን ታዋቂ ጋዜጠኞችን ያቀፈ አንድ ግብረ ኃይል የተቋቋመ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡