![]() |
![]() |
![]() |
![]() ከጥቂት ሳምንታት በፊት በደማቅ እና ከህሊና በማይጠፋ ሁኔታ ወደ ሶስተኛ ሚሊኒየም መሻገራችን ይታወሳል።ይህ አይነቱ አጋጣሚ ለማየት ሁሉም ትውልድ የሚታደሉት እንዳልሆነ ሁሉ የአሁኑ ትውልድ እድለኛ ብቻ ሳይሆን ባለአደራም ጭምር ነው።
በሰው ልጅ ታሪክ በሺ አመት አንዴ የመጣውም አጋጣሚ ከድሬዳዋ የምስረታ ጋር በማስተሳሰር በተለየ ትርጉም የተለየ ዓላማ ለመዘከርና ለወሳኝ ግብም መንደርደሪያ ለማድረግ የድሬደዋ 105ኛ ዓመት የምስረታ በአል በአገር ውስጥና በውጭ አገር የሚኖሩ የድሬደዋ ተወላጆችና ወዳጆች በሚገኙት በደማቅ ትኩረት እና አድናቆት በሚፍጥር ሁኔታ ለማክበር ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።
ድሬደዋ የተቆረቆረችበት ታህሳስ 14 2000 ዓ∙ም በደማቅ መክፈቻ ስነ ስርአት ተጀምሮ እስከ ጥር 4 2000 በሚቆየው የምስረታ በአል፡
በዝግጅቱ የተካተቱ ናቸው። እርሳም የሜሌኒየሙ እድለኛ ባለታሪክ እና ባለአደራ እንደመሆኖ በእዚህ በአል እንዲሳተፉ የድሬደዋ ሚሌኒየም ጽ/ቤት ይጋብዛል።
በአዲሱ ሜሌኒየም ድሬደዋ በሁሉም ለሁሉም ተመራጭ እናድርጋት።
|
||
![]() |
![]() |
![]() |








Download: Dire 105 year celebration Plans

